ጠዋት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ንግ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠዋት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ንግግር ያደረጉበት ''የተጠናከረ የባለብዙወገን ግንኙነት ለሚዛናዊ የአለም ልማት እና ደኅንነት'' በሚል ጭብጥ የ16ኛው የብሪክስ ጉባኤ ዝግ ስብሰባ ተካሂዷል።

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2023 ወደብሪክስ እንዲቀላቀሉ ከተጋበዙት ሀገራት መካከል መሆኗ ይታወቃል። ከጥር 2024 ጀምሮም የአባልነታችን እንቅስቃሴ በይፋ ጀምሯል።

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.