በብሪክስ ጉባኤ የነበራቸውን ቆይታ ያጠናቀቁት ክ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በብሪክስ ጉባኤ የነበራቸውን ቆይታ ያጠናቀቁት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን ለይፋዊ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገብተዋል።

Completing attendance at the BRICS Summit, Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew together with the ministerial delegation arrival in Kuala Lampur, Malaysia for an official visit.

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.