ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት በሁለተኛ ዙ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት በሁለተኛ ዙር በአዲስ አበባ ከተማ እየተሰሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች የደረሱበትን ደረጃ ገምግመዋል::

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሁለተኛው ዙር በተጀመሩት ስምንቱ የኮሪደር ልማት በሚከናወንባቸው አካባቢዎች እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ያሉበትን ደረጃ በመገምገም ቀጣይ በትኩረት ሊሰሩ በሚገባቸው ስራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል::

በውይይት መድረኩ ላይ ከንቲባ አዳነች በዕቅዳችን መሰረት ቅድሚያ የሚተገበሩ ተግባራትን በመለየት በጥራት፣ በፍጥነት እና እንደከዚህ ቀደም ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ እና በመተግበር ከተማችንን ውብ፣ ፅዱ፣ ለኑሮ ምቹ ለማድረግ በትኩረት መስራት ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበናል::


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.