ለከተማችን ሠላም ፖሊሳዊ ስነ ምግባር በመላበስ፣...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ለከተማችን ሠላም ፖሊሳዊ ስነ ምግባር በመላበስ፣ የሌሊት ቁርና የቀትር ጸሐይን በመቋቋም በሰብዓዊነትና በጀግንነት እስከ ህይወት መስዋእትነት በማገልገል በተሰራዉ ስራ እና በተገኘዉ ዉጤት የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የከተማችን ፖሊስ ሠራዊት አባላት ዕውቅና ሰጥተናል።

ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር በቅርበት በመስራት ከተማችን ፍጹም ሰላማዊ እንድትሆን እና ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ እየሰራችሁ ለምትገኙ የጸጥት አካላት በሙሉ ላደረጋችሁት አስተዋፅዖ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.