ዛሬ የበሰቃን ሐይቅ ድብቅ ውበት ገልጠናል፤ የተ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ የበሰቃን ሐይቅ ድብቅ ውበት ገልጠናል፤ የተገለጠው ምሥጢርም 'ቤኑና መንደር' ይሰኛል።

ከመተሃራ ከተማ አቅራቢያ ከአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ በቅርብ ርቀት የሚገኘው የቤኑና መንደር' ከእሳተ ገሞራ ቅሪት መልክዓ ምድር ገጽታው ወደ ሰላምን የሚያጎናፅፍ የመዝናኛ መዳረሻ እና አረንጓዴ የእርሻ ምድርነት በአስደናቂ አኳኋን ተለውጧል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.