የቻይና ጂያንግዙ ግዛት አስተዳዳሪ ከሆኑት ሹ ኩሊን በአድዋ መታሰቢያ እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ተቀብለናል።
የትብብር አድማስ ማስፋት የሚያስችል እና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ስራዎች እና በጂያንግዙ ኩባኒያ በከተማችን በመገንባት ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት እና በጥራት ማጠናቀቅ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ተነጋግረናል::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.