የከተማችን አንዱ ድምቀት የሆነው 24ኛውን የታላ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የከተማችን አንዱ ድምቀት የሆነው 24ኛውን የታላቁ ሩጫ የጎዳና ውድድር ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ፣ ሚኒስትሮች፣ አምባሳደሮች፣ ብርቅዬ አትሌቶቻችን እንዲሁም የከተማችን ነዋሪዎች በተገኙበት ዛሬ ማለዳ አስጀምረናል።

ታላቁ ሩጫ ላለፉት 24 ዓመታት ኢትዮጵያን ለዓለም እያስተዋወቀ የቆየ ሲሆን የዘንድሮውን ውድድር ለየት የሚያደርገው አዲስ አበባ ተዉባ፣ መንገዶቿ ሰፍተዉ፣ አምረዉና ደምቀዉ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል መሆን በጀመረችበት ወቅት የተካሄደ መሆኑ ነው።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.