በአድዋ ሲኒማ በሀገራችን የመጀመሪዉን ባለ ቀለም ፊልም “አስቴር “የተሰኘዉን ዲጂታላይዝ በማድረግ የሀገራችን አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ተጋባዥ እንግዶች በታደሙበት በይፋ መርቀን ከፍተናል።
ጥበብ ሀገርን በማነፅ ጉዞ ውስጥ አይነተኛ ሚና አላት። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ዘርፉ የሀገራችንን የልዕናልና ጉዞ ሊያሳልጥ እንዲችል የኪነ-ጥበብ መሰረተ ልማቶችን ገንብቶ ለህዝቡ ጥቅም አቅርቧል፤ ይበልጥ የማስፋፋቱን ስራም አጠናክረን የምናስቀጥል ይሆናል።
የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ተጠቀሙበት
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.