ዛሬ ማለዳ የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ300 መቶ ሺሕ በላይ የከተማችን ነዋሪዎች የተሳተፉበት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አከናውነናል።
ባለፉት አምስት ዓመታት ብልጽግና ፓርቲ ከተማችንን በተግባር ውብ አበባ ከማድረግ ስራው በተጨማሪ፣ በአዕምሮ እና በአካል ብቃት የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር ነዋሪዎቻችን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉባቸው ከ1300 በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን አዘጋጅቶ ለአገልግሎት አብቅቷል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.