እንኳን ለ5ኛዉ ዓመት የብልጽግና ምስረታ አደረሰ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እንኳን ለ5ኛዉ ዓመት የብልጽግና ምስረታ አደረሰን! “የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና!”

"ብልጽግና የፓርቲያችን ስም አይደለም ለሀገራችን ያለን መሻትና ራዕይ እንጂ"

ብዙ ፈተናዎችን እና ተግዳሮቶችን አልፈን በበርካታ ድሎች ታጅበን 5ኛ ዓመት ላይ ያደረሰን ፈጣሪ ይመስገን።

ኢትዮጵያን ለማበልፀግ ያለረፋት እንተጋለን ፤ ፈጣሪ ያሳካልናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.