"ወጣቶችን ያማከለ የጸረ ሙስና ትግል የነገ ስብ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"ወጣቶችን ያማከለ የጸረ ሙስና ትግል የነገ ስብዕናን ይገነባል!"የጸረ ሙስና ቀን

"ወጣቶችን ያማከለ የጸረ ሙስና ትግል የነገ ስብዕናን ይገነባል!" በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ ፤በሀገራችን ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጸረ ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ ለሁሉም የምትመች እና ከሙስና ስጋት ነፃ የሆነች ከተማን መገንባት በምንችልባቸው መንገዶች ዙሪያ ከከተማችን ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገናል::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.