በትላንትናው እለት በተመረቁትና በገላን ጉራ በ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በትላንትናው እለት በተመረቁትና በገላን ጉራ በሚገኙት ሶስት ትምህርት ቤቶች ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በመገኘት የመማር ማስተማር ስራውን አስጀምረዋል።

በትላንትናው እለት በተመረቁትና በገላን ጉራ በሚገኙት ሶስት ትምህርት ቤቶች ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በመገኘት የመማር ማስተማር ስራውን ያስጀመሩ ሲሆን ሀላፊው ለተማሪዎች እንኳን ደስአላችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ተማሪዎች ለመማር ማስተማር ስራው ምቹ ሁነው በተገነቡት ትምህርት ቤቶች እየተማሩ የላቀ ውጤት ለማምጣት እንዲተጉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊዎችና ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል።

 

 

 

 

 

 

 


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.