በከተማችን አዲስ አበባ የምትኖሩ የአውሮፓውያኑን 2025 አዲስ ዓመት የምታከበሩ ሁሉ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ፤ዓመቱ የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። መልካም አዲስ ዓመት !
Happy New Year 2025 to everyone around the world. May the New year bring peace, health, prosperity, and success to you and your loved ones.
Adanech Abiebie Mayor Of Addis Ababa City
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.