አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማኝን ኀዘን እገልጻለሁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት እና ለዴሞክራሲ መጎልበት በትጋት በመስራት፣ ለህዝባቸው እና ለሀገራቸዉ ይጠቅማል ብለው ያመኑትን በድፍረት በመታገል በሚታወቁት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ ።
ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.