የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ የሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሌት ከቀን በመስራት ላይ የሚገኙ ብርቱ ሰራተኛችን፣ ኮንትራክተሮችን፣ አማካሪዎችን እና የመንግስት ተቋማት አስተባባሪዎችን በማመስገን በጋራ አክብረናል።

በኮሪደር ልማት የስራ እድል አግኝታችሁ በታማኝነት እና በትጋት ሌት ከቀን በመስራት ላይ ለምትገኙ ብርቱ ሰራተኞቻችን ሁሉ ዛሬ እናንተ የጣላችሁት መሠረት ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ደማቅ ታሪክ በመሆኑ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ::

መልካም በዓል!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.