ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከከፍተኛ የፌደራል እና የክልል ኃላፊዎች ጋር በመሆን በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ዛሬ ጎብኝተዋል።

Prime Minister Abiy Ahmed, First Lady Zinash Tayachew, Deputy Prime Minister Temesgen Tiruneh, along with high-level regional and federal government officials, visited ongoing development projects in the historic city of Gonder today.

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.