ካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር በውስጥ:-

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር በውስጥ:-

- 13,752 የመኖሪያ ቤቶች

- ደረጃውን የጠበቀ ሞል

- የንግድ ሱቆች

- አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

- የጤና ማዕከል

- አራት መዋለ ሕፃናት

- ሁለት የመጫወቻ ቦታዎች

- የህዝብ ፕላዛ

- አረንጓዴ ቦታዎች

- 12,000 ተሽከርካሪ የሚያቆሙ ቤዝመንት ፓርኪንግ

- ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ መንገዶች ያካተተ ነው::


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.