"የተሰራች ሴትና የታነፀ ወጣት ሃገር ይገነባል" ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ምርቃት ሥነ-ስርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ:-
👉 የኢትዮጵያን ስብራቶች ከሚጠግኑ ስራዎች ውስጥ አንዱ ይህ ማዕከከል ነው!
👉 “ለነገዋ“ አዲስ አበባ የታሪክ ስብራታችንን የሚጠግነውን የዓድዋ ሙዚየም ባስመረቀች ማግስት ሌላ የማህበራዊ ስብራት የሚጠግን ፕሮክት አጠናቀቀች! እንኳን ደስ አላችሁ!
👉 “ለነገዋ“ ለመረጠን ህዝብ የገባነውን ቃል ብቻ ሳይሆን ለፈጣሪም ጭምር የገባነውን ቃል የፈፀምንበት ፕሮጀክት ነው!
👉 ይህ ማዕከል እንደ ሀገር ያለብንን አሻግሮ ማሰብ አለመቻል እና ነገን ማዕከል አድርጎ ያለመስራት ስብራት የሚጠግን ስራ ነው!
👉 ሴቶችን ስንጠግን አገራዊ ስብራቶቻችንን ጭምር ለመጠገን ያግዛል!
👉 “ለነገዋ“ ትውልድን ማዕከል አድርጎ የማሰብ እና የመስራት ውጤት ነው!
👉 በዚህ ማዕከል ያላችሁ እህቶቻችን የነበራችሁበት ሁኔታ ግዜያዊ ነው፣ ነገ ደግሞ ብሩህ ነው ልላቸው እወዳለሁ!
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.