በብዙ የማህበራዊ ስራዎች ላይ ተሳትፎ በማድረግ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በብዙ የማህበራዊ ስራዎች ላይ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኘው MNRC ለኮሪደር ልማት ስራችን ግልጋሎት የሚውል ሶስት የከርብ ስቶን መስሪያ ማሽኖችን በድጋፍ አበርክቶልናል።

ይህ ድጋፍ  የነበረውን የከርብ ስቶን ማሽን ችግር በማቃለል የተሻለ ጥራት ያለዉ ስራ በፍጥነት መስራት ያስችለናል።
የMNRC ባለቤት ወ/ሮ ማህደር ገ/መድን ላደረጉልን ድጋፍ በከተማ አስተዳደራችን ስም ላመሰግናቸው እወዳለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.