በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ብልፅግና ፓርቲ ቃሉን በተግባር የሚያሳይ ፓርቲ ስለ መሆኑ ማረጋገጫዎች ናቸው - አቶ አገኘሁ ተሻገር

በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ብልፅግና ፓርቲ ቃሉን በተግባር የሚያሳይ ፓርቲ ስለ መሆኑ ማረጋገጫዎች ናቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡
አፈ ጉባኤው ይህን ያሉት 2ኛውን የብልፅግና መደበኛ ጉባኤ በማስመልከት ባለፉት የለውጥ አመታት በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን በጎበኙበት ወቅት ነው፡፡


በአዲስ አበባ ከተማ እየተሰሩ ያሉ የመሰረት ልማት ስራዎች፣ የኮሪደር ልማት፣ የሰው ተኮር ተግባራት እና በትምህርቱ ዘርፍ እየተተገበሩ የሚገኙ የተማሪዎች ምገባ የብልፅግና ፓርቲ ለመፈፀም የገባውን ቃል ሳያዛንፍ በተግባር የሚፈፅም ፓርቲ ስለመሆኑ ማሳያዎች ናቸው ብለዋል አፈ ጉባኤው፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.