ቃል በተግባር!

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ቃል በተግባር!

ዛሬ የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ተሳታፊ አመራሮች እና አባላት ብልጽግና "አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እና አዲስ እናደርጋታለን “ብሎ የገባውን ቃል በተግባር መፈፀሙን የሚያሳዩ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

  ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.