የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መካሄድ ጀምሯል

የፓርቲው ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንዲሁም ምክትል ፕሬዝዳንቶች በተማሪዎች የቀረበ የስዕል አውደ ርዕይንም ጎብኝተዋል።

በዚህ ጉባዔ ላይ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ እህት ፓርቲዎችም ይሳተፋሉ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.