ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምርጫ አካሂደናል። ይኽም ወደዲጂታል ሽግግር የምናደርገው የሀገራዊ ጉዞ አካል ነው።

በምርጫው ውጤት በእኔና በምክትል ፕሬዝዳንቶች የተጣለብን አመኔታ እና ኃላፊነት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው።


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.