
በ2ኛው የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ እና የብልፅግና ምክር ቤት አባል በመሆን የተመረጡት የከተማችን ከፍተኛ አመራሮች;
የብልፅግና ፓርቲ ም/ቤት ስራ አስፈፃሚ አባላት ሆነው የተመረጡት:-
1. ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ደሳ
2. ክቡር አቶ ጃንጥራር አባይ
ሲሆኑ፥
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባል በመሆን የተመረጡት ደግሞ:-
1. ክቡር አቶ ሞገስ ባልቻ
2. ክቡር አቶ አለማየሁ እጅጉ
3. ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ
4. ኢ/ር ወንድሙ ሴታ
5. ክብርት ወ/ሮ ቡዜና አልከድር
6. ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ
7. ዶ/ር ዮሃንስ ጫላ
8. ዶ/ር ሂሩት ካሳው
9. ክብርት ወ/ሮ አለምፀሀይ ሽፈራው
በዲጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መጪው የስራ ጊዜ ለሁሉም ተመራጮች ብሩህ እንድሆንላቸው እንመኛል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.