
አምና በዚህ ወቅት የዓድዋ ድል መታሰቢያን፣ ዘንድሮ ደግሞ በሀገራችን የመጀመሪያ፣ ግዙፍ እና አለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ "አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል" ግንባታን በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን።
ይህ አለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኮንቬንሽን እና የኤግዚቢሽን ማዕከል ትላልቅ አህጉር አቀፍ እና አለምአቀፍ ኹነቶችን ለማስተናገድ በሚያስችል ደረጃ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን ገምግመናል::
ቀሪ ዉስን ስራዎችንም በፍጥነት እና በጥራት ለማጠናቀቅ ተግተን በመስራት ላይ እንገኛለን።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.