እንኳን ደስ አለን! ከንቲባ አዳነች አቤቤ

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እንኳን ደስ አለን! ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ራዕይ መዲናችን አዲስ አበባ በአህጉራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ኩነቶች መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ ሆና ማየት ሲሆን፣ ይህ ታላቅ ጉዞ መጀመሩ ለመላው ኢትዮጵያውን ከፍ ያለ ኩራት ነውና በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!  ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.