ዛሬ የሚመረቀው አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ የሚመረቀው አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል!

- 40 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል
- እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ እስከ 4 ሺሕ ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው 2 ትላልቅ አዳራሾች፣ 8 አነስተኛ እና መካከለኛ የመሰብሰቢያ አዳራሾች በጠቅላላ እስከ 10 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ
- እስከ 1 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ አልጋዎችን የያዙ 2 ሆቴሎች
- ከቤት ውጪ እስከ 50 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል የኤግዚቢሽን ስፍራ
- አለምአቀፍ እና ሀገር አቀፍ ሁነቶችን የሚያስተናግድ

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.