ከተማን መልሰን ስናለማ እና ስናድስ የከተማዋን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከተማን መልሰን ስናለማ እና ስናድስ የከተማዋን ገጽታ መቀየር ብቻ ሳይሆን የሰውንም ህይወት አብረን ነው የምናሻሽለው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡

በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በሚደረገው ልማት ለሚነሱ ነዋሪዎች የኮንዶሚኒየም እና የቀበሌ ቤቶችን የመረጡ ነዋሪዎች ከ2ሺ 35 በላይ ቤቶች እጣ አወጡ፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.