.png)
ሰብዓዊ ብልፅግና የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት ለአዛውንቶችና አቅመ ደካሞች ተስፋ ሆነዋል።
የትውልድግንባታ
- ከ8ዐዐ,ዐዐዐበ ላይ ተማሪዎች በቀን ሁለት ጊዜ ይመገባሉ፡፡
- በተጨማሪም የተማሪ ዩኒፎርም፣ የትምህርት ቁሳቁስ እና ለመምህራን ጋዎን በማሟላት ውጤታማ የመማር ማስተማር ስርዓት ማስፈን ተችሏል፡፡ የተስፋብርሃንምገባማዕከላት
- በ22 የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት መመገብ የማይችሉ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ከ40ሺ በላይ የከተማችን ነዋሪዎች በየእለቱ የምገባ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.