የአንጎላ ፕሬዝዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾን ወደ ኢትዮዽያ እንኳን ደህና መጡ እላለሁ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ውይይታችን የሁለትዮሽ ጉዳዮችን ለመዳሰስ እንዲሁም ክቡር ፕሬዝደንቱ በአዲሱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነታቸው ቁልፍ አኅጉራዊ እና ባለብዙወገን ጉዳዮችን ለመመልከት ችለናል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.