የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አመራሮችና...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አመራሮችና ባለሙያዎች ባለሃብቶንችን በማስተባበር በካዛንቺስ ኮሪደር ልማት ስራ ላይ ለተሰማሩ ባለሙያዎች የጋራ የአብሮነት እራት እና ማበረታቻ ፕሮግራም አደረጉ::

የካሳንችስ መልሶ ማልማትና የኮሪደር ልማት ስራ በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀቅ 7/24 እየተሰራም  ይገኛል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.