በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተደረገው ሁለተኛው የኢፍጣር ምሽት ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ሁለት መቶ የሚሆኑ ስደተኞች ተስተናግደዋል። የኢፍጣሩ ተሳታፊዎችም የታደሰውን ብሔራዊ ቤተመንግሥት ጎብኝተዋል።
The second night of Iftar at the National Palace, hosted by Prime Minister Abiy Ahmed, welcomed around 200 refugees from various countries. The group also had the opportunity to tour the newly restored National Palace.
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.