.png)
የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም
አዲስ አበባ ህፃናት ለማሳደግ ምርጥ አፍሪካዊት ከተማ ለማድረግ ያለመ ፕሮግራም ነው። በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ሕፃናት ትምህርትና እንክብካቤ እንዲያገኙ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ፤
• 300,000 የዝቅተኛ ቤተሰብ ገቢ ፣ የተመጠነ ምግብ፣ የጤና እንክብካቤ እና የስነ ልቦና ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው።
• ለ10,800 ነብሰ ጡር፣ አጥቢ እናቶች እና ሕፃናት የቀጥታ አልሚ ምግብ ድጋፍ ይደረጋል፡፡
• ለ4,388 ህፃናት የቀን ማቆያ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
• ከ3685 በላይ የቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህራኖች እና ከ5200 በላይ የቤተሰብ ምክር ሰጪ
ባለሙያዎችን በማሰልጠን ወደ ስራ አሰገብቷል፡፡
•12000(playground) በላይ የህፃናት መጫወቻ ስፍራ እየተገነባ ነው፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.