.png)
ለነገዋ
የተሻለ ይገባታል!
• በተለያዩ ምክንያቶች ለማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ እና በወሲብ ንግድ የሚተዳደሩ
ሴቶችን የተሃድሶና ክህሎት ሥልጠና በመስጠት መልሶ ያቋቁማል፡፡
• በአንድ ዙር ከ2000 በላይ ሴቶችን ተቀብሎ የማሰልጠን አቅም አለው፤
• በዓመት እስከ 10 ሺህ ለሚደርሱ ሴቶች ስልጠና ይሰጣል፤
• ሰልጣኞቹ በዘላቂነት እንዲቋቋሙ፣ ገቢ እንዲያገኙና እራሳቸውን እንዲችሉ ያግዛል፡፡
• በመጀመሪያ ዙር 308 ሴቶችን በ18 የሙያ ዘርፎች አስመርቋል፡
• ሁለተኛ ዙር 400 ሴቶችን ተቀብሎ በማሰልጠን ላይ ይገኛል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.