ብርሃን ዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት
በክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አማካኝነት የተገነባ።
• ት/ቤቱ 41000 ካሬ መሬት ቦታ ላይ ያረፈ አለም አቀፍ ደረጃን የሚያሟላ
• 312 ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል
• 12 ሁለገብ ህንጻዎች ያሉት ሲሆን
• 24 መማሪያ ክፍሎች • 24 መኝታ ቤቶች
• 12 የርዕሳነ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞ መኖሪያ
• ቤተ መፅሀፍት፤
• የጂም አገልግሎት ፤
• የኮምፒዩተር ስልጠና ማዕከል፤
• ሁለገብ አዳራሽ ፣
• ሰርቶ ማሳያ ክፍሎች እና የተለያዩ አስተዳደራዊ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.