.png)
ግዙፍ ፕሮጀክቶች ለግዙፏ አዲስ
የአድዋ ድል መታሰቢያ
በውስጡ ያከተታቸው
• የአድዋን ጀግኖች ተጋድሎ እና ድል የሚዘክር ሙዝዬም
• 2500 ሰዎችን የሚይዝ ፓን አፍሪካን አዳራሽ
• 3000 ሰዎችን በአንዴ የሚያስተናግዱ ሬስቶራንቶች ፡
• 4000 ሰዎችን የሚያስተናግድ ሁለገብ አዳራሽ
• 300 ሰዎችን የሚይዝ የምክር ቤት አዳራሽ
• 300 ሰዎችን የሚይዘው አድዋ አዳራሽ
• 160 ሰዎችን የሚይዘው ህዳሴ አዳራሽ
• 250 ሰዎች ማስተናገድ የሚችሉ 2 ዘመናዊ ሲኒማ ቤቶች
• ሁለት ካፍቴሪያዎች
• የህጻናት ሙዚየም
• ዘመናዊ ጂምናዚየም
• 1000 ተሽከርካሪ የሚይዝ ፓርኪንግ
• 6 ፋዉንቴኖችና አረንጎዴ ስፍራ
• የተለያዩ ንግድ ተቋማት ይገኛሉ፡፡
የአድዋ ድል መታሰቢያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ከተደረገ ጀምሮ አስካሁን ድረስ ከ26 በላይ ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ኮፎረንሶችን፤ ሴሚናሮችን ፤ የተለያዩ አወደ ርዕይዎችን እና ሁነቶችን በታላቅ ድምቀት አስተናግዷል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.