.png)
አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን እና ኤግዚቢሽን ማዕከል
አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀና የአዲስ አበባ ከተማን የቱሪዝም ኮንፍረንስ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ የአግዚብሽን ማዕከል ግንባታ
• በ15 ሄክተር መሬት ላይ እየተገነባ ያለ በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነ
• 5ሺ እና 2ሺ ተሳታፊዎችን የሚያስተናግድ ትልልቅ አዳራሾች ፤
• 8መከከለኛ እና አነስተኛ አዳራሾች፤
• ባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ከ1000 በላይ እንግዶችን የሚያስተናግድ፤
• ሁለት “የአንፊ ቲያትር” ኤግዚቢሽን ስፍራዎች፤
• የመናፈሻ ስፍራ ፤
• የንግድ ሱቆች
• 4 ካፌና ሬስቱራንት ያካተተ ሲሆነ
• በአጠቃላይ በ15 ሄክታር ቦታ ላይ ያረፈ ማዕከል ነው፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.