
ስማርት አገልግሎት ለስማርት አዲስ
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
• በ131 ጽ/ቤቶች የሚሰጡ አገልግሎቶችን ከማዕከል በካሜራ ክትትል ይደረጋል፤ • በዋና መስርያ ቤት እና ሁለት ቅርንጫፎች የሚሰጠውን የሰነድ ማመሳከር አገልግሎት ከወረቀት ንክኪ የፀዳ አገልግሎት
ማድረግተችሏል፡፡
• በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን የጤና ተቋም የአንድ መስኮት የልደት እና ሞት ምዝገባ አሰራር በ105 የጤና ተቋማትዘርግታለች።
• ፍቺን እና ጉዲፈቻን ለመመዝገብ በሁሉም የከተማው የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአንድ መስኮት አገልግሎት
እየተሰጠይገኛል፡፡
• ከተማው 2.7ሚልዮን የሚሆኑ ተመዝጋቢዎች በኤጀንሲው የመረጃ ቋት መረጃቸው ያለ ሲሆን 1.7 ሚልዮን የሚሆኑት ዲጂታል
የነዋሪነት መታወቂያ እንዲይዙ ተደርጓል።
• ኤጀንሲ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች እንደ UNICEF ባሉ አለምአቀፍ ተቋማት እውቅናን አስገኝቶለታል፡፡
ተቋም ሙሉ ለሙሉ አገልግሎትን ወደ ዲጂታል በማሸጋገር የወረቀት መታወቂያን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶች
በቴክኖሎጂ እንዲሰጡ ማድረግ ተችሏል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.