
መሬት የአዲስ ሃብት
መሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ በሪፎርም የተገኙ ውጤቶች
• በቴክኖሎጂ አጠቃቀም የመጣ ለውጥ
• ስፓሻል መረጃ አያያዝን በማሻሻል የመጣ ለውጥ
• 17ሺህ በላይ ይዞታ በአንድቋት መመዝገቡ
• ኖርቴክ፣የ1988 Gis፣የ1997 አየር ካርታ፣ በመሬት ባንክ የተመዘገቡ ፤ካሳ የተከፈላቸው ፣ የፕላንና የመንገድ ጥናቶች ካላስፈላጊ የሰዎች ንክኪ በማራቅ በእንድ ቋት የሚተዳደሩበት ስርአት መፍጠር ተችሏል፤
• ከተለያዩ ተቋማት ጋር የሲስተም ቅንጀት ማድረግ • የገንዘብ ፍሰት በኦን ላይን መከታተል መቻሉ፤
• የህግ ማእቀፎችን ማሻሻል፤ • ምቹ የስራ አካባቢን በመፍጠር የሰራተኞች ተነሳሽነት
ተሻሽሏል፤
• ማህደራት እና ዶክመንቶች ስካን አድረጎ መያዝ ማስተዳር
•670, 568 ማህደራት ስካን በማድረግ መደራጀቱ፤
• 11ዱንም ክ/ከተሞች በቴክኖሎጂ ማስተሳሰር፤
• ፎርጅድ ካርታን የሚመረትበት ስርአት ማስቆም ተችሏል፤
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.