
የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል
አዲስ ከሸማችነት ወደ አምራችነት
በተለያዩ ምክንያት ከይዞታቸው ለተፈናቀሉ አርሶ አደሮች የግብርና ምርት በቀጥታ የሚቀርብባቸው
• 10 የከብት ማደለብያ ሼዶች ፣
• 10 የወተት ላሞች ሼድች
• 11 እንቁላል ጣይ ዶሮዎች ሼድች
• 30 ምርት ማሳያና መሸጫ ማዕከላት
• ሌሎች ተያያዥ አገልግሎት መስጠት ይሰጣል፡፡
• ኮልፌ መጋዘን 99፣ ችርቻሮ 78፣ ጅምላ 12 ድምር 189
• ለሚኩራ መጋዘን 212፣ችርቻሮ 47፣ ጅምላ 12 ድምር 271 አቃቂ ችርቻሮ 70፣ 1 ወፍጮ፣ መጋዘን 1 ድምር 72
• ንፋስልክ አትክልትና ፍራፍሬ ሱቅ 172
• አጠቃላይ በድምሩ 704
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.