
የጉለሌ የተቀናጀ ልማት መንደር
• ፕሮጀክቶቹ በዋነኛነት በአካባቢው እንጨት ከጫካ በመልቀም ለሚተዳደሩ የአካባቢው ነዋሪዎች የስራ እድል የሚፈጥሩ ናቸው፡፡
• በእንጀራ ፋብሪካ የሚሰሩ እናቶች ከዚህ በፊት በአካባቢው
እንጨት በመልቀም ሲተዳደሩ የነበሩ፣ ምንም ገቢ የሌላቸው እና የኑሮ ጫና የበረታባቸው 551 እናቶች የስራ እድል የፈጠረ
• የህጻናት ማቆያ እና መመገቢያ አዳራሾች አሉት።
• 6.5 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ዝቅተኛ ገቢ ያላችው ነዋሪዎች የሚተዳደሩበት የሌማት ትሩፋት ነወ፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.