
ለሚ ኩራ በበጎ ፍቃደኞች የተገነቡ የመኖሪያ መንደሮች
አዲስ አበባ ቤቴ
• ሁለት ባለ 9 ወለል ዘመናዊ ሕንጻዎች ተገንብተው ለ140 አካል ጉዳተኞች፤ ለተለያዩ ማህበራዊ ችግር የተጋለጡና በልማት ለተነሱ ነዋሪዎች ተላለፈዋል፡፡
• በልማት መንደሩ የህጻናት ማቆያ፣ ዘመናዊ የእንጀራ መጋገሪያ፣ የወንዶችና የሴቶች የውበት ሳሎኖችን፤ የልብስ ስፌት ማሽኖችን
በማከተት ተገብቷል፡፡
•372 ቤቶች በበጎ ፍቃደኞች ተገንብተው ለ370 አባወራ እና ከ1500 በላይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ቤተሰቦች
ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.