
በብልፅግና ዘመን በመንግስት እና በግል አጋርነት የተገነቡ ቤቶች
በመንግስት እና በግል አጋርነት የተገነቡ ቤቶች
• በመንግስት አስተባባሪነት ከ139,008 በላይ የጋራ ች ተገብቷል፤
• በመንግስትና በግል አጋርነት የቤት ልማት ፕሮግራም 120 ሺህ ቤቶች ግንባታቸው ተጀምሯል፣
• 4,318 ነዋሪዎችን በ54 ማህበራት በማደራጀት ወደ ግንባታ ገብተዋል፤
• 37,970 ቤቶችንበጎ ፈቃደኛ በመገንባት ዝቅተኛ ኑሮ ላይ ላሉ የከተማዋ ነዋሪዎች ተላልፈዋል::
• በግሉ ባለሀብት 160 ሺ ቤቶች እንዲለሙ ተደርጓል፡፡
• 5 ሺህ ቤቶች በተገጣጣሚ ቴክኖሎጂ እየተገነቡ ይገኛል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.