ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመጡ የእስልምና...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመጡ የእስልምና እምነት ተወካይ የሀይማኖት አባቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል::

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ድሉን በሚመጥንና ለትውልድ መማሪያ በሆነ መልኩ መገንባቱ እንዳስደሰታቸው የሀይማኖት አባቶቹ በጉብኝቱ ወቅት ተናግረዋል::


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.