ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች እና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ውይይት አድርገዋል ።
ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች እና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል ።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.