
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል:: በዚህም መሰረት:-
1. ወ/ሮ አይሻ መሀመድ - የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
2. አቶ አዋሌ መሐመድ - የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ
3. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ - የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
4. አቶ ሰይፈ ደምሴ- የከነማ ፋርማሲ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ
5. አቶ ነብዩ ፍቃዱ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
6. አቶ ዳኛቸው ፈለቀ - የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን እና አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ
7. አቶ መለሰ አንሼቦ - የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ኮሚሽን የግብርና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
በመሆን ተሹመዋል::
መልካም የስራ ዘመን
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.