"Ayidde Cambalaalla!

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"Ayidde Cambalaalla!

እንኳን ለፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የሲዳማ ውብ ባህል መገለጫ የሆነው የፊቼ ጫምባላላ በዓል ፍቅር፣ እርቅ፣ ሰላም፣ ምስጋና እንዲሁም ብሩህ ተስፋ የሚሰነቅበት የዘመን መለወጫ በዓል እንደመሆኑ አሁንም ይበልጥ አንድነት የሚጠናከርበት፣ እርቅ፣ ሰላም፣ አብሮነት እና ብሩህ ተስፋ የሚሰነቅበት እንዲሆን እመኛለሁ::

በድጋሚ እንኳን ለፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
"Ayidde Cambalaalla!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.