የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተመደበው የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን አስፈላጊውን ግብረ መልስ በመስጠት የዛሬውን የመጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ/ም የመስክ ስምሪት ፕሮግራም አጠናቅቋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተመደበው የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በልደታ ክፍለ ከተማ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እና በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ባሉት የተመረጡ ወረዳዎች በሱፐርቪዥን ቼክሊስት መሰረት የተለያዩ ጉዳዮችን መሬት ላይ ካለው ሐቅ ጋር በመገምገም አስፈላጊውን ግብረ መልስ በመስጠት የዛሬውን የመጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ/ም የመስክ ስምሪት ፕሮግራም አጠናቅቋል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.