1446ኛውን የኢድ አል-ፈጥር በዓል ምክንያት በ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

1446ኛውን የኢድ አል-ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላቶቻችን ከአቅመ ደካሞች እና ከሀገር ባለውለታዎች ጋር ማዕድ ተጋርተናል።

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የመተሳሰብ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። 

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.