1446ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

1446ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ የኮርደር ልማት ስራ ላይ ከተሰማሩ ሰራተኞች አመራሮች፣ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች ጋር በዓልን በስራ ቦታ አክብረናል።

በዓልን ጭምር እየሰሩ የሚያከብሩትን እና የእረፍት ቀናቸውን ሳያርፉ ሀገር ለመገንባት እና ከደህነት ለመዉጣት የሚተጉትን ሁሉ በራሴ እና በከተማዉ አስተዳደር ስም  አመሰግናለሁ።

 በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆን በድጋሚ እመኛለሁ።
ኢድ ሙባረክ!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.